ማንቸስተር ሲቲ አሸንፏል።

0
160

ባሕር ዳር: ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ማንቸስተር ሲቲ ወደ ኢፕስዊች ታውን ተጉዞ ያደረገውን ጨዋታ ረትቷል። ጨዋታውንም 6ለ0 በኾነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

ሲቲ ማሸነፏን ተከትሎ ደረጃውን በማሻሻል በ38 ነጥብ ወደ አራተኛ ደረጃ እንዲሳብ አስችሎታል።

ከዛሬ ተጠባቂ ጨዋታ መካከል ማንቸስተር ዩናይትድ በሜዳው ብራይተን ጋብዞ ያደረገው ጨዋታ 3ለ1 በኾነ ውጤት ተሸንፏል።

ማንቸስተር ዩናይትድ በኦልትራፎርድ የገጠመው ሽንፈት ቡድኑ ያለበትን አጠቃላይ ቁመና ያሳየ ኾኖ አልፏል።

በእንግሊዝ ፕሪምርሊግ 22 ሳምንት ሌሎች ጨዋታዎችም ሲደረጉ ኤቨርተን ቶተንሃም ሆትስፐርን 3ለ2 ፤ ኖቲንግሃም ፎረስት ሳውዝሃምፕተንን 3ለ2 ማሸነፍ ችለዋል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here