ኤርሊንግ ሃላንድ በማንቸስተር ሲቲ ለረዥም ጊዜ የሚያቆየውን ውል ፈረመ።

0
155

ባሕር ዳር: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማንቸስተር ሲቲው አጥቂ ኤርሊንግ ሃላንድ ከክለቡ ጋር የሚያቆየውን አዲስ የረጅም ጊዜ ኮንትራት ተፈራርሟል።

ይህም አዲስ ስምምነት እስከ 2034 ድረስ በኢትሃድ የሚያቆየው ነው።

ኖርዌያዊው በ2022 ከዶርትሙንድ ሲቲን የተቀላቀለ ሲኾን ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በክለቡ በ126 ጨዋታዎች 111 ጎሎችን አስቆጥሯል።

የአጥቂው የቀድሞ ውል በ2027 የሚያልቅ ነበር።

የሃላንድ አዲስ ውል እስከ 2034 ድረስ በሲቲ የሚያቆያው ይኾናል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here