ባሕር ዳር: ታኅሳስ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሴቶች ከ17 ዓመት በታች ማጣሪያ አንደኛ ዙር ኢትዮጵያ እና ዚምባብዌ ጨዋታቸውን ለማድረግ መርሐ ግብር ተይዞላቸው ነበር።
ነገር ግን ዚምባብዌ ከውድድሩ ራሷን ማግለሏን አሳውቃለች። በዚህም የደርሶ መልስ ጨዋታዎቹ ተሰርዘው ኢትዮጵያ በፎርፌ ወደ ቀጣይ ዙር ማለፍ ተረጋግጧል።
ኢትዮጵያ በቀጣይ ከግብጽ እና ካሜሩን አሸናፊን ጋር ትጫወታለች።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!