በኢትዮጵያ ዋንጫ ባሕር ዳር ከተማ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል።

0
115

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ከተማ ስልጤ ወራቤን ገጥሞ 5ለ0 በኾነ ውጤት አሸንፏል።

ለጣና ሞገዶቹ ሙጂብ ቃሲም ሦሥት እና ወንድወሰን በለጠ ሁለት ግቦችን አስቆጥረዋል። በዚህም ሞገዶቹ ወደ ቀጣይ ዙር ማለፋ ችለዋል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here