ባሕር ዳር: ታኅሳስ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለቻን ዋንጫ ውድድር ለማለፍ ከሱዳን ጋር በነበረበት የደርሶ መልስ ጨዋታ ሽንፈት ገጥሞታል።
ቡድኑ ዛሬ ያደረገውን ጨዋታ 2 ለ 1 ተሸንፏል። ከቀናት በፊት 2 ለ 0 መሸነፉ ይታወሳል። ቡድኑ በድምር ውጤት 4 ለ 1 በመሸነፍ ከቻን ውድድር ውጭ ኾኗል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!