አዲስ አበባ: ታኅሳስ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንን በቀጣዮቹ አራት ዓመታት ለመምራት ስድስት እጩዎች የቀረቡቡት ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ተካሂዷል።
በዚህም መሠረት አትሌት ስለሽ ስህን ፕሬዚዳንት ኾኖ ተመርጧል።
ስለሽ ስህን 11 ድምፅ በማግኘት አሸናፊ ሲኾን ገብረእግዚአብሔር ገብረማርያም 9 ድምፅ በማግኘት ሁለተኛ ሁኗል።
ዘጋቢ፦ ባዘዘው መኮንን
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!