ካርሎ አንቾሎቲ ለሪያል ማድሪድ ብዙ ዋንጫዋችን በማስገኘት ቀዳሚው አሠልጣኝ ኾነዋል።

0
135

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጣሊያናዊ አሠልጣኝ አንቾሎቲ 15 ዋንጫዎችን ለሪያል ማድሪድ አስገኝተዋል። ይህም በክለቡ ታሪክ በርካታ ዋንጫዎችን ያስገኙ አሠልጣኝ አድርጓቸዋል።

ሪያል ማድሪድ የዓለም የክለቦች ዋንጫ ባለቤት መኾኑን ተከትሎ ነው በአንቾሎቲ ያገኛቸው ዋንጫዎች ብዛት 15 የደረሱት።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here