ሳዑዲ ዓረቢያ የ2034 የዓለም ዋንጫን እንድታዘጋጅ ተመረጠች።

0
166

ሳዑዲ ዓረቢያ የ2034 የዓለም ዋንጫን እንድታዘጋጅ ተመርጣለች። ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማኅበር የበላይ ጠባቂ (ፊፋ) ይህን አረጋግጧል።

የ2030 የዓለም ዋንጫን ሞሮኮ፣ ስፔን እና ፖርቱጋል በጋራ የማዘጋጀት እድል እንዳገኙ ይታወሳል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here