ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በድሬ ዳዋ ስታዲየም ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከባሕር ዳር ከተማ ተጫውተዋል።
በሁለተኛው 45 ደቂቃ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጫና ፈጥሮ ቢጫዎትም 80 ኛው ደቃቂ ላይ የጣናው ሞገድ በአንድ ለአንድ ቅብብል በማለፍ ግብ አስቆጠሩ ሲባል በረኛው ያዳነባቸው አጋጣሚ የምታስቆጭ ነበረች።
ባሕር ዳር ከተማም ይበልጥ ወደ መሪነት የሚጠጋበትን ዕድል አልተጠቀመበትም።
ጨዋታውን የጣናው ሞገድ እና ፈረሰኞቹ ዜሮ ለዜሮ ነው ያጠናቀቁት።
ምሽት 1ሰዓት ሀድያ ሆሳዕና ከሲዳማ ቡና ይጫዎታሉ ።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!