ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
ፍራንክ ላምፓርድ በእንግሊዝ ሁለተኛው ሊግ ለሚጫወተው ኮቨንትሪ ሲቲ አሠልጣኝ ኾኗል።
ላምፓርድ ለሁለት ዓመታት የሚያቆየውን ስምምነት ከክለቡ ጋር ማድረጉንም ፋብሪዚዮ ሮማኖ አስነብቧል።
እንግሊዛዊ አሠልጣኝ በቼልሲ እና ኤቨርተን የቀደመ የአሠልጣኝነት ጊዜ ነበረው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!