ቪኒሸየስ ጁኔር ጉዳት ገጥሞታል።

0
207

ባሕር ዳር: ኅዳር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ)

የሪያል ማድሪዱ የመስመር አጥቂ ቪኒሽየስ ለሦስት ሳምንታት ከሜዳ የሚያርቅ ጉዳት ገጥሞታል። ተጫዋቹ ሪያል ማድሪድ ከሌጋኔስት ጋር ባደረገው የላሊጋ ጨዋታ ላይ ነው ጉዳት ያጋጠመው።

ተጫዋቹ የጡንቻ ጉዳት የገጠመው ሲኾን ለሦስት ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ጎል የመረጃ ምንጭ ጽፏል።

ሪያል ማድሪድ ዳኒ ካርቫሃል፣ ኢደር ሚሊታው፣ ሮድሪዲጎን ጨምሮ በርካታ ቁልፍ ተጫዋቾቹ ጉዳት ላይ ናቸው።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here