የካፍ ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ አዲስ አበባ ገቡ።

0
230
ባሕር ዳር: ጥቅምት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ (ዶ.ር) በ46ኛ የካፍ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር)፣ የባሕል እና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here