እግር ኳስዜና የካፍ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ይፋ ኾነ። By Walelign Kindie - October 18, 2024 0 201 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ከጥቅምት 30 እስከ ሕዳር 14 በሞሮኮ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የካፍ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ይፋ ኾኗል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኢትዮጵያን በመወከል የሚሳተፍ ሲኾን ምድብ ሁለት ላይ ተደልድሏል።