ባሕር ዳር: መስከረም 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን ያስመዘገበችው ሰዓት በዓለም ዓቀፉ የድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ሰፍተሯል።
አትሌቷ በበርሊን የሴቶች ማራቶን 2 ሰአት ከ11 ደቂቃ ከ53 ሰከንድ በመግባት አዲስ ክብረ ወሰን ማስመዝገቧ ይታወሳል።
አትሌቷ ከጊነስ ወርልድ ሪከርድ መመዝገቧን የሚገልጽ ሰርተፍኬት መቀበሏን የባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!