ባሕር ዳር: ነሐሴ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ካሜሮናዊ ኢሳ ሐያቱ ለረጅም ዓመታት በአፍሪካ እግር ኳስ ማኅበር ኅላፊነታቸው ይታወቃሉ። ተቋሙን በመሩባቸው 29 ዓመታት ለአፍሪካ እግር ኳስ ማደግ ትልቅ እገዛ አድርገዋል።
ከካፍ መሪነት ከለቀቁ በኅላ ከሙስናና እና ተያያዥ ጉዳዮች ጋር ስማቸው ሲነሳ የነበሩት ኢሳ ሐያቱ በ77 ዓመታቸው ማረፋቸውን ቢቢሲ አስነብቧል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!