ፈረሰኞቹ ፋሲል ተካልኝን በአሠልጣኝነት ሾሙ።

0
204

ባሕር ዳር: ነሐሴ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ቅዱስ ጊዮርጊስ አሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝን አዲሱ አሠልጣኝ አድርገው ሾመዋል። አሠልጣኝ ፋሲል ከተጫዋችነት እስከ አሠልጣኝነት ብዙ ስኬቶችን አብሮ ከጊዮርጊስ ጋር ማሳለፍ ችሏል።

በአሠልጣኝነት ሕይወቱ ከቅዱስ ጊዮርጊስ በመቀጠል በባሕር ዳር ከተማ፣ በአዳማ ከተማ እና በመቻል ቆይታ ካደረገ በኋላ ዳግም ወደ ቤቱ መመለሱን ክለቡ ይፋ አድርጓል ሲል ሶከር ኢትዮጵያ ዘግቧል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here