የሴቶች ማራቶን ልዑክ ወደ ውድድር ቦታው ተጉዟል።

0
286

ባሕር ዳር: ነሐሴ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሴቶች ማራቶን በፓሪሱ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያን የሚወክለው ቡድን ወደ ፓሪስ አቅንቷል። በ33 ኛው ኦሎምፒክ ጨዋታዎች ለመሳተፈ ወደ ፈረንሳይ ያቀናው ስብስብ፦

👉አሠልጣኝ ገመዶ ደደፎ
👉አትሌት ትዕግስት አሰፋ
👉አትሌት አማኔ በራሶ
👉አትሌት መገርቱ አለሙ
👉አትሌት ጎይተቶም ገ/ስላሴ እና
👉የአትሌቲክስ ህክምና ባለሞያ ቅድስት ታደሰ
ያካተተ ነው።

የሴቶች ማራቶን የፊታችን እሑድ ረፍድ ላይ ይደረጋል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here