5000 ሜትር የወንዶች ማጣሪያ የተወዳደሩት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ወደ ፍፃሜ አለፋ።

0
191

ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች የ5000 ሜትር ወንዶች ማጣሪያ የተወዳደሩት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ወደ ፍፃሜ አልፈዋል ።

አትሌት ሐጎስ ገብረሕይወት ከምድብ አንድ በ 14:08:18 ሁለተኛ ደረጃ በመያዝ

አትሌት ቢኒያም መሐሪ ከምድብ ሁለት 13:51:82 በሁለተኛ ደረጃ በማጠናቀቅ እንዲሁም

አትሌት አዲሱ ይሁኔ ከምድብ ሁለት 13:52:62 ስምንተኛ ደረጃ በመያዝ ወደ ፍጻሜ ማለፍ ችሏል ።

የፍጻሜው ውድድር ነሐሴ 4/ 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 2:50 ላይ ይካሄዳል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here