ሀገር ውስጥ ስፖርትአትሌቲክስዜና በ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች ኢትዮጵያውያን ለግማሽ ፍጻሜ ደረሱ። By Walelign Kindie - August 6, 2024 0 181 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እየተከናወነ በሚገኘው የ2024ቱ ኦሎምፒክ በ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች ማጣሪያ ኢትዮጵያውያን ለግማሽ ፍጻሜ ያበቃቸውን ውጤት አስመዝግበዋል። ዛሬ ረፋድ 5 ሠዓት ከ5 ላይ በተካሄደው 1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች የማጣሪያ ውድድር አትሌት ጉዳፍ ጸጋይ እና ድርቤ ወልተጂ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅለዋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!