የሴቶች 1500 ሜትር የማጣሪያ ውድድር ዛሬ ይካሄዳል።

0
233

በ 33ኛው የኦሎምፒክ ጨዋታዎች ዛሬ ረፋድ 5:05 ላይ የሴቶች 1500 ሜትር የማጣሪያ ውድድር ይካሄዳል።

ኢትዮጵያን ወክለው አትሌት ጉዳፍ ጸጋይ፣ ድርቤ ወልተጂ እና ብርቄ ሓየሎም ኢትዮጵያን ይወክላሉ።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here