ሀገር ውስጥ ስፖርትአትሌቲክስዜና በ 1 ሺህ 5 መቶ ሜትር በተደረገ የማጣሪያ ውድድር ኤርሚያስ ግርማ እና ሳሙኤል ተፈራ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፈዋል። By Walelign Kindie - August 2, 2024 0 239 FacebookTwitterPinterestWhatsApp ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምድብ ሁለት የሮጠው ኤርሚያስ ግርማ አንደኛ በመውጣት ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል። በተመሳሳይ በምድብ ሦስት የተወዳደረው ሳሙኤል ተፈራም አልፏል። ኢትዮጵያን በዚሁ ርቀት የወከለው አብዲሳ ፈይሳ ግን አልተሳካለትም። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!