በ2024 ኦሎምፒክ እስካሁን በተደረጉ ውድድሮች በሜዳሊያ ቀዳሚዎቹ ሀገራት።

0
198

ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ እንደቀጠለ ነው።

እስካሁን በተደረጉ ውድድሮች ጃፓን እና ደቡብ ኮሪያ በአራት ወርቅ፣ በሁለት ነሐስ በድምሩ ሰባት ሜዳሊያዎችን በመሠብሠብ ቀዳሚ ኾነዋል።

አውስትራሊያ በአራት ወርቅ እና በሁለት ብር በጠቅላላው ስድስት ሜዳሊያን በመያዝ ሁለተኛ ደረጃን ይዛለች።

አሜሪካ በሦሥት ወርቅ፣ በስድስት ብር እና በሦሥት ነሐስ ሦሥተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።

አዘጋጇ ሀገር ፈረንሳይ በሦሥት ወርቅ፣ በሦሥት ብር እና በሁለት ነሐስ አራተኛ ናት።

ቻይና ደግሞ በሦሥት ወርቅ፣ በሁለት ብር እና በሁለት ነሐስ በአምስተኛ ደረጃ ተቀምጣለች ሲል ቢቢሲ በድረገጹ አስነብቧል፡፡

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here