የፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ የአትሌቲክስ ውድድሮች የአምስት ቀናት መርሐ ግብር!

0
1901

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)1ኛ ቀን ሐሙስ ሐምሌ 25/2016 ዓ.ም
👉በወንዶች 20 ኪሎ ሜትር የእርምጃ የፍጻሜ ውድድር ጠዋት 2፡30 ይካሄዳል
👉በሴቶች 20 ኪሎ ሜትር የእርምጃ ፍጻሜ ውድድር ረፋድ 4፡20 ይካሄዳል
2ኛ ቀን አርብ ሐምሌ 26/2016 ዓ.ም
👉በወንዶች 1 ሺህ 500 ሜትር የማጣሪያ ውድድር ቀን 6፡05 ይካሄዳል
👉በሴቶች 5ሺህ ሜትር የማጣሪያ ውድድር ምሽት 1፡ 10 ይካሄዳል
👉በሴቶች 800 ሜትር የማጣሪያ ውድድር ምሽት 2፡ 45 ይካሄዳል
👉በወንዶች 10 ሺህ የፍጻሜ ውድድር ምሽት 4፡ 20 ይካሄዳል
3ኛ ቀን ቅዳሜ ሐምሌ 27/2016 ዓ.ም
👉በሴቶች 800 ሜትር የፍጻሜ ውድድር ቀን 6፡ 10 ይካሄዳል
👉በወንዶች 1 ሺህ 500 ሜትር የፍጻሜ ውድድር ምሽት 2፡ 15 ይካሄዳል
4ኛ ቀን እሑድ ሐምሌ 28/2016 ዓ.ም
👉በሴቶች 3ሺህ ሜትር መሰናክል የማጣሪያ ውድድር ረፋድ 5፡ 05 ይካሄዳል
👉በሴቶች 800 ሜትር የግማሽ ፍጻሜ ውድድር ምሽት 3፡ 55 ይካሄዳል
👉በወንዶች 1 ሺህ 500 ሜትር ግማሽ ፍጻሜ ውድድር ምሽት 4፡ 10 ይካሄዳል
5ኛ ቀን ሰኞ ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም
👉በወንዶች 3ሺህ ሜትር ማጣሪያ ውድድር ምሽት 2፡ 04 ይካሄዳል
👉በሴቶች 5ሺህ ሜትር የፍጻሜ ውድድር ምሽት 4፡ 10 ይካሄዳል
👉በሴቶች 800 ሜትር የፍጻሜ ውድድር ምሽት 4፡ 45 ይካሄዳል

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here