የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮኑ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አቀባበል ተደረገለት።

0
276

ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሻምፒዮኑ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዲስ አበባ አበባ ጎዳናዎች እየተዛዋወረ ከደጋፊዎች ጋር በጋራ ድሉን እያከበረም ይገኛል።

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሊጉ የመጨረሻ ሳምንት ኢትዮጵያ መድንን 2ለ0 በማሸነፍ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የሊጉ ሻምፒዮን መሆኑ ይታወሳል።

ቡድኑ ከቆይታ በኋላ እውቅና እና ሽልማት ይበረከትለታል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here