የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የምድብ ድልድሉን አውቋል።

0
278

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2025 በሞሮኮ አዘጋጅነት በሚከናወነው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በሚደረገው የማጣሪያ ውድድር በምድብ ስምንት ከታንዛኒያ፣ ጊኒ እና ዲሞክራቲክ ኮንጎ ጋር ተደልድሏል።

የምድብ የማጣሪያ ጨዋታዎቹ ከቀጣይ መስከረም ወር ጀምረው የሚከናወኑ ይሆናል ሲል ሶከር ኢትዮጵያ አስነብቧል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here