በአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ጥሩ ውጤት ላስመዘገበው ልዑካን ቡድን እውቅና እና ሽልማት ተሰጠ።

0
210

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ጥሩ ውጤት ላስመዘገበው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን እውቅና እና ሽልማት ተሰጥቷል፡፡

በካሜሩን ዱዋላ በተካሄደው 23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተካፈለው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ትናንት አዲስ አበባ ሲደርስ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡

በሻምፒዮናው ኢትዮጵያ 5 የወርቅ፣ 4 የብር እና 1 የነሐስ በአጠቃላይ 10 ሜዳሊያዎችን በመሠብሠብ ከደቡብ አፍሪካ፣ ኬንያና እና ናይጄሪያ በመቀጠል አራተኛ ደረጃን ይዛ ማጠናቀቋ ይታወሳል፡፡

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here