የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ጊኒ ቢሳው ጉዞ ጀምሯል።

0
291

ባሕር ዳር: ግንቦት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)

ብሔራዊ ቡድኑ በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ቢሳው ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ወደ ቢሳው የሚያደርገውን ጉዞ ጀምሯል።

ልዑካን ቡድኑ ከአዲስ አበባ በቶጎ (ሎሜ) አድርጎ ቢሳው ከተማ ምሽት ላይ እንደሚደረስ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መረጃ ያሳያል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here