ኢንዞ ማሬስካ የቼልሲ አሠልጣኝ ኾኑ።

0
400

ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቼልሲ ሌስተር ሲቲን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያሳደጉትን አሠልጣኝ ኢንዞ ማሬስካን ለመቅጠር ጫፋ መድረሱን ዘግበን ነበር።

ፉትቦል ለንደን በማጣው መረጃ መሰረት ቼልሲ እና ማሬስካ እስከ 2029 ድረስ አበረው ለመሥራት ውል አስረዋል። ሌስተር ሲቲም ከአሠልጣኙ ዝውውር 10 ሚሊየን ዩሮ አግኝቷል።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here