ማርከስ ራሽፎርድ ከአውሮፓ ዋንጫ የመጀመሪያ ጥሪ ውጭ ኾነ።

0
385

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ጋሪ ሳውዝጌት ለ2024ቱ የአውሮፓ ዋንጫ ለ30 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል። ከስብስቡ ውስጥም የማንቸስተር ዩናይትዱ ማርከስ ራሽፎርድ አለመካተቱን ቢቢሲ አስነብቧል። ከራሽ ፎርድ በተጨማሪ ራሂም ስተርሊንግ እና ጆርዳን ሄንደርሰን በጥሪው ውስጥ አልተካተቱም።

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here