“ከትምህርት ወደ ኋላ ሊያስቀሩ የሚችሉ ችግሮችን በመቋቋም ነው ለውጤት የበቃሁት” ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበ ተማሪ
ባሕር ዳር: መስከረም 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ተማሪ ደሳለው ሞላ በእንጅባራ ከተማ የዛግዌ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነው፡፡
ትምህርት ቤቱ በ2017 ዓ.ም ካስፈተናቸው የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ውስጥ 565 በማምጣት ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል፡፡
ለዚህ...
የብሬል እጥረት ዐይነ ስውራን ተማሪዎችን እየፈተነ ነው።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብሬል ለዓይነ ሥውራን ወሳኝ ጉዳይ ነው።
የዐይነ ስውራን የሃሳባቸው መከተቢያ የኾነው ብሬል አስፈላጊ መሳሪያ ነው። የዓለማቀፉ የዐይነስውራን ማኅበር መረጃ እንደሚያሳየው በዓለም ላይ 43 ሚሊዮን የሚደርሱ ሰዎች ዐይነ ስውራን ናቸው።
ከእነዚህ...
ልጅ ከማሕጸን ብቻ ሳይኾን ከልብም ይወለዳል።
ደብረ ማርቆስ: መስከረም 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የእናት ደብረ ማርቆስ ሕጻናት መንደር የበጎ አድራጎት ድርጅት በወጣቱ የሕክምና ባለሙያ በትረማርያም ዘለቀ እና የሥራ ባለደረቦቹ ድጋፍ በደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አንድን ታዳጊ በማሳደግ ከዛሬ ስምንት ዓመት...
ከ600 ሺህ በላይ ሠራተኞችን ለመቀበል ዝግጅት እያደረገ መኾኑን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አስታወቀ።
ሁመራ፡ መስከረም 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምርት ብክነት እንዳይከሰት አስቀድሞ እየሠራ መኾኑን በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ግብርና መምሪያ አስታውቋል።
በ2017/18 የምርት ዘመን በዞኑ ከ560 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ ሰብሎች መሸፈኑን የመምሪያው ኀላፊ...
የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የሰላም እና የልማት ሥራዎች እንዲሳለጡ የምክር ቤት አባላት ጉልህ ሚና እየተወጡ ነው።
እንጅባራ: መስከረም 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር፣ 33ኛ መደበኛ ጉባኤውን በእንጅባራ ከተማ እያካሄደ ነው።
የብሔረሰብ ምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ ሙሉዓዳም እጅጉ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ዘርፎች...








