“የመስቀል ወፍ እና የዓደይ አበባ ቀጠሮ እንዳላቸው መስከረም ሲጠባ”
ባሕር ዳር: መስከረም 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የመስቀል ወፍ እና የአደይ አበባ"
ቀጠሮ እንዳላቸው መስከረም ሲጠባ"
የገጣሚ እና ባለቅኔው መንግሥቱ ለማ ግጥም አደይ ማበብ በጀመረ ቁጥር ትዝ ሳይለን አይቀርም፡፡ ባለቅኔው አደይ አበባ እና የመስቀል ወፍ እንዲህ መስከረምን...
መስቀል በነገሥታቶቹ መናገሻ።
ባሕር ዳር: መስከረም 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል ደመራ አበራር ሥነ ሥርዓት በአንዳንድ አካባቢዎች መስከረም 16 ደመራው ይበራል።
በሰሜኑ የሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች ደግሞ በንግሥት እሌኒ ዘመን አይሁዳውያን የቀበሩትን የክርስቶስ መስቀል ደመራ ለኩሰው ያገኙበት ቀን መስከረም 17...
የመስቀል ደመራ በዓል በገንዳ ውኃ ከተማ እየተከበረ ነው።
ገንዳ ውኃ: መስከረም 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል ደመራ በዓል በገንዳ ውኃ ከተማ እየተከበረ ይገኛል።
በዓሉ ሃይማኖታዊ ይዘቱን እና ትውፊቱን ጠብቆ ነው በድምቀት እየተከበረ የሚገኘው። ልዩ ልዩ ዝግጅቶች እና ያሬዳዊ ዜማም እየተከወነ ይገኛል።በበዓሉ ላይ የተለያዩ አድባራት...
“ይሄዋ! ይሄዋ! …እዮሃ! እዮሃ!”
ባሕር ዳር: መስከረም 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል ደመራ በዓል በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች በድምቀት እየተከበረ ነው።
የመስቀል ደመራ በዓል በአደባባይም ኾነ በግቢ ውስጥ ቢከበር የመስቀሉ በረከት ለሁሉም ሰው ይደርሰዋል ያሉት በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት በገዳመ ዮርዳኖስ...
“ጥልን በመሥቀሉ ገደለልን”
ባሕር ዳር: መስከረም 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል የመስቀል በዓል አንዱ ነው። በዓሉ ከዋዜማው የደመራ ሥርዓት ጀምሮ እስከ ዋናው በዓል ድረስ በአደባባይ በድምቀት የሚከበር በዓል ነው።
መስቀል በእምነቱ አስተምህሮ...








