የመስቀል ደመራ በዓል በሞጣ ከተማ እየተከበረ ነው።

ደብረ ማርቆስ: መስከረም 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በበዓሉ የሃይማኖት አባቶች የከተማዋ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች እና የሃይማኖቱ ተከታዮች ተገኝተዋል።   በምስራቅ ጎጃም ዞን በሞጣ ከተማ አሥተዳደር የመስቀል ደመራ በዓል በሰባቱ ዋርካ መስቀል ዓደባባይ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች የየአብያተ ክርስቲያናት...

“መስቀሉ የሰላም ምልክት እና የፍቅር አርማ ነው” ብጹዕ አቡነ ሰላማ

ገንደውኀ፡ መስከረም 17 /2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል በዓል በምዕራም ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ በድምቀት ተከብሯል። የምዕራብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሴኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ ሰላማ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ ሰላምን...

“በመስቀል ማዕበል ያልፋል፤ በመስቀል መከራ ይታለፋል”

ባሕር ዳር: መስከረም 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ክርስቲያኖች ይመኩበታል። ጠላታቸውን ሁሉ ድል ይነሱበታል። የጨለማውን ዘመን አልፈውበታል፤ የመርገምን ዘመን ተሻግረውበታል፤ ሰማይ እና ምድር ታርቀውበታል፤ የሺህ ዘመናት በደል ተደምስሶበታል፤ የረቀቀው ፍቅር ተገልጦበታል፤ ሞት ተሸንፎበታል፤ እስከዘላለምም ድል ተነስቶበታል። በመስቀሉ...

“የመስቀሉ መገኘት ለዓለም አንድነትን የሰጠ የመዳን ምልክት ነው” ብጹዕ አቡነ በርናባስ

ሰቆጣ: መስከረም 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል በዓል በሰቆጣ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። በበዓሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያሥተላለፉት የዋግ ኽምራ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ በርናባስ ለ300 ዓመታት ተቀብሮ የነበረው...

የመስቀል በዓል አድማቂው ”አብዚ”

ባሕር ዳር: መስከረም 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል በዓል በሀገራችን በሁሉም አካባቢዎች በየዓመቱ በድምቀት የሚከበር በዓል ነው፡፡ በዓሉ ማኅበረሰቡ በጋራ ተሰባስቦ በዓደባባይ እና በየሰፈሩ የሚያከብሩት ሲኾን ለበዓሉ ማድመቂያ እንደየ አካባቢው ባሕል የተለያዩ ባሕላዊ ምግብ እና...