በአማራ ክልል ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማት እና የዕውቅና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማት እና የዕውቅና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ፋንቱ...

“ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ያከናወናቸው የለውጥ ሥራዎች ለተገልጋዩ ኅብረተሰብ ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለቸው በተሞክሮነት የሚወሰዱ ናቸው”...

ባሕር ዳር: መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያከናወናቸውን የለውጥ ሥራዎች ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ አገልግሎት አሰጣጡን ግልፅ፣ ወጭ ቆጣቢ፣ ተደራሽ እና ውጤታማ ለማድረግ...

“የቀይ ባሕር ባለቤቶች”

ባሕር ዳር: መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ገዢውን ባሕረ ነጋሽ፤ ግዛቱን መረብ ምላሽ እያለች ዘመናትን ኖራለች። ገና ከጥንት ዘመን ጀምሮ በባሕሯ ከሥልጣኔ ላይ ሥልጣኔ ደራርባለች፤ በባሕሯ ከዓለም ቁንጮ የንግድ መዳረሻዎች ቀዳሚዋ ኾናለች፤ በባሕሯ አያሌ መርከቦችን...

ዳውንሲንድረም የሕጻናት ሕመም ምንድን ነው?

ባሕርዳር፡ መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ፈለገሕይወት ሰፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕጻናት ስፔሻሊስት ሐኪም አያል መኳንንት እንደገለጹት ዳውንሲንድረም ቀጥታ ሳይንሳዊ መጠሪያው ጥቅም ላይ ይውላል እንጅ እስካሁን የአማረኛ አቻ ትርጉም እንዳልተሰጠው ገልጸውልናል። ዳውንሲንድረም ምንድን ነው? የሕጻናት ስፔሻሊስት ዶክተር አያል...

“መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የዜጎችን ችግር የሚፈታ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: መስከረም 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተመርቆ በይፋ ሥራ ጀምሯል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት...