“ኢትዮጵያ ማኅበራዊ ጥበቃን የምትመለከተው እንደ በጎ አድራጎት ብቻ ሳይኾን እንደ መሠረታዊ መብት ጭምርም ነው”...

አዲስ አበባ: መስከረም 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ማኅበራዊ ጥበቃ ለዘላቂ ልማት ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው። የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ ልዩ የባሕል ብዝኀነት እና ጠንካራ መንፈስ ያላት ሀገር...

ልጅ ከማሕጸን ብቻ ሳይኾን ከልብም ይወለዳል።

ደብረ ማርቆስ: መስከረም 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የእናት ደብረ ማርቆስ ሕጻናት መንደር የበጎ አድራጎት ድርጅት በወጣቱ የሕክምና ባለሙያ በትረማርያም ዘለቀ እና የሥራ ባለደረቦቹ ድጋፍ በደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አንድን ታዳጊ በማሳደግ ከዛሬ ስምንት ዓመት...

ከ600 ሺህ በላይ ሠራተኞችን ለመቀበል ዝግጅት እያደረገ መኾኑን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አስታወቀ።

ሁመራ፡ መስከረም 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምርት ብክነት እንዳይከሰት አስቀድሞ እየሠራ መኾኑን በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ግብርና መምሪያ አስታውቋል። በ2017/18 የምርት ዘመን በዞኑ ከ560 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ ሰብሎች መሸፈኑን የመምሪያው ኀላፊ...

የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የሰላም እና የልማት ሥራዎች እንዲሳለጡ የምክር ቤት አባላት ጉልህ ሚና እየተወጡ ነው።

እንጅባራ: መስከረም 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር፣ 33ኛ መደበኛ ጉባኤውን በእንጅባራ ከተማ እያካሄደ ነው። የብሔረሰብ ምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ ሙሉዓዳም እጅጉ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ዘርፎች...

አቢሲኒያ ባንክ ከታክስ በፊት 10 ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አቢሲኒያ ባንክ 29ኛ መደበኛ ጉባኤ እና 16ተኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። የአቢሲኒያ ባንክ የቦርድ ሊቀመንበር መኮንን ማንያዘዋል እንዳሉት ባንኩ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጂኦ ፖለቲካዊ ጫናዎችን ተቋቁሞ በተቀማጭ...