የግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ የንግስ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ የግሸን ደብረ ከርቤ ማርያም ዓመታዊ የንግስ በዓል በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ ብፁዕ አቡነ መቃርዮስ የምዕራብ ካናዳ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ...

አረጋውያንን መንከባከብ ሀገርን መንከባከብ ነው።

አዲስ አበባ: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም የአረጋውያንን ውለታ ለማውሳት እና በውለታቸው ልክ ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ "የአረጋውያንን ቀን" ታከብራለች። ዘንድሮም ቀኑ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ35ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ34ኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል። "ለአረጋውያን ደኅንነት መጠበቅ ሁለንተናዊ...

የኢትዮጵያ ሰርኩላር ኢኮኖሚ የፅዱ ኢትዮጵያን ዕሳቤ ለማሳካት ወሳኝ ሚና ይጫወታል።

አዲስ አበባ: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የኢትዮጵያ ሰርኩላር ኢኮኖሚ 2025" የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ለሊሴ ነሜ የኢትዮጵያ ሰርኩላር ኢኮኖሚ የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ ሥርዓትን በማዘመን የፅዱ ኢትዮጵያን...

ጉባኤው ዳኞች እና የጉባኤ ተሿሚዎች የጋራ ዓላማ እና የጋራ ግብ እንዲኖራቸው ያደርጋል።

ባሕር ዳር: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኞች ጉባኤ እየተካሄደ ነው። ጉባኤው ዳኞች ለጋራ ራዕይ እና ለጋራ መዳረሻ የጋራ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ያደርጋል ተብሏል። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ልዩ አማካሪ ወርቁ...

የሕዝብን መብት እና ጥቅም የሚጎዱ ጉዳዮችን ለመፍታት ትኩረት ተሠጥቶ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ከሰሜን ጎጃም ዞን ፍትሕ መምሪያ እና በሥሩ ከሚገኙ የፍትሕ ጽሕፈት ቤቶች ኀላፊዎች እና ዐቃቤያን ሕግ ጋር በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ውይይት እያካሄደ ነው።...