“በሁሉም ዞኖች ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት ሕዝባዊ ንቅናቄ ያስፈልጋል” ትምህርት ቢሮ

ባሕር ዳር: ሰኔ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መማር ማለት የባህሪ ለውጥ ማምጣት ማለት እንደሆነ የዘርፉ ምሁራን አዘውትረው ይናገራሉ፡፡ ትምህርት የማንኛውም ማሕበረሰብ መሠረታዊ የግንባታ ሂደት ነው፡፡ ውስብስብ የሆነው የሰው ልጅ እና የተፈጥሮ መስተጋብር ምስጢር የሚፈታው በትምህርት...

በጤና ተቋማት የኤሌክትሮኒክስ የመረጃ አያያዝ ሥርዓትን ለመተግበር እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ከአማራ ክልል ጤና ቢሮ እና ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የኤሌክትሮኒክስ የመረጃ ሥርዓት ትግበራን አስጀምሯል። የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ መልካሙ አብቴ (ዶ.ር) ተገኝተው ትግበራውን አስጀምረዋል።...

ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ለመኾን ጥያቄ ማቅረቧን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

አዲስ አበባ: ሰኔ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ እንዳሉት ባለፉት ጊዚያት የተፈጠሩ ችግሮችን በማስተካከል የዲፕሎማሲውን ግንኙነት ማስተካከል ላይ ትኩረት ተደርጓል ብለዋል። ቃል አቀባዩ በጦርነቱ ምክንያት...

“በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ሁሉንም የሀገራችን ትምህርት ቤቶች ደረጃቸውን የጠበቁ እንዲኾኑ እንሠራለን።” ትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር...

አዲስ አበባ: ሰኔ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ሁሉንም የሀገራችን ትምህርት ቤቶች ደረጃቸውን በየጠበቁ እንዲኾኑ እንደሚሠሩ ትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አስታውቀዋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሀኑ ነጋ በሰጡት መግለጫ እሁድ ሰኔ 25/2015 የትምህርት ቤቶችን...

“በአማራ ክልል ከበልግ አብቃይ አካባቢዎች ከእቅድ በላይ ምርት ይጠበቃል” ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: ሰኔ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015 ዓ.ም የምርት ዘመን በክልሉ ከበልግ አብቃይ አካባቢዎች ከ4ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ መታቀዱን ነው የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ያስታወቀው። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የሰብል ልማት ዳይሬክተር አግደው ሞላ...