“በጸጥታው ችግር ምክንያት ለጥቃት ተጋላጭ የኾኑ ሴቶችን ለመደገፍ እየተሠራ ነው” የምዕራብ ጎጃም ዞን
ፍኖተ ሰላም: ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ "የሴቶች የተደራጀ እና ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለዘላቂ ሰላም እና ልማት ግንባታ" በሚል መሪ መልዕክት ከሴት የመንግሥት ሠራተኞች ጋር የውይይት መድረክ...
የሕግ የበላይነት ለማረጋገጥ የኅብረተሰቡ ድጋፍ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል፡፡
ደባርቅ: ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎንደር ዞን ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ የስድስት ወራት የሕግ የማስከበር ተግባራት አፈፃፀም ግምገማ እና የቀጣይ አቅጣጫ የውይይት መድረክ በደባርቅ ከተማ አካሂዷል። በአማራ ክልል ከ2015 ዓ.ም ሐምሌ ወር ጀምሮ...
“ተምሳሌት የኾነ የፍርድ ሥርዓት ለመገንባት እየተሠራ ነው” አቶ ዓለምአንተ አግደው
ባሕር ዳር: ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች ክትትል እና ቁጥጥር የሚያካሄዱባቸውን ተቋማት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም እየገመገሙ ነው። የሕግ፣ ፍትሕ እና አሥተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት...
የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ማጠቃለያ።
ባሕር ዳር: ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለቀናት ሲካሄድ የሰነበተው የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ተጠናቅቋል።
የጉባኤውን ማጠቃለል አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ሁለተኛው ጉባኤ በድል መጠናቀቁን ስንገልጽ በታላቅ ኩራት ነው ብሏል። ሁለተኛ ጉባኤ የፓርቲው መሪዎች እና...
የብልጽግና ፓርቲ አማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት!
ሁለተኛውን ጉባዔ እያካሄደ የሚገኘው ፓርቲያችን ብልጽግና ዛሬ ባከናወነው የፕሬዘዳንት እና ምክትል ፕሬዘዳንቶች ምርጫ ክቡር ዶክተር ዐቢይ አሕመድን በፕሬዘዳንትነት እንዲሁም ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህን እና ክቡር አቶ አደም ፋራህን በምክትል ፕሬዘዳንትነት መርጧል።
ክቡራን የፓርቲያችን ፕሬዚዳንት...








