ደመራ ሌላው የኢትዮጵያ መልክ!
ባሕር ዳር፡ መስከረም 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ መስከረም 16 የደመራ በዓል ይከበራል። መስከረም 17 ደግሞ የመስቀል በዓል ሥርዓት ይከናዎናል። ለመኾኑ "ደመራ ማለት ምን ማለት ነው?"ስንል በአማራ ክልል...
የጸጥታ መዋቅሩ ውጤታማ ተግባራትን እንዲያከናውን የሕዝብ ድጋፍ ያስፈልገዋል።
ሁመራ፡ መስከረም 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለሰላም እና ልማት ውጤታማነት መንግሥት እና ሕዝብ ተቆራኝተው መሥራት እንዳለባቸው በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ነዋሪዎች ተናግረዋል።
የአካባቢውን ወቅታዊ የሰላም ሁኔታ በማስመልከት የዳንሻ ከተማ አሥተዳደር እና በዙሪያው የሚኖሩ...
የወባ ሥርጭትን ለመቀነስ ሁሉም መከላከል ላይ ትኩረት ሊያደርግ ይገባል።
ባሕርዳር፡ መስከረም 16 /2018ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ዓመታት ወባ ላይ በተሠራው ሥራ ከአስሩ ለሞት አደጋ ምክንያት ከኾኑ በሽታዎች ውጭ ማድረግ ቢቻልም ባለፉት ሦሥት ዓመታት በሽታው እየጨመረ ይገኛል።
በ2017 በጀት ዓመት ብቻም ከ2 ሚሊዮን በላይ የወባ ሕሙማንን...
“ከመስቀሉ ይቅርታን እንማራለን”ብፁዕ አቡነ ዮሐንስ
ጎንደር፡ መስከረም 16 /2018ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ዮሐንስ የ2018 ዓ.ም የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአማኞቹ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
"በመስቀሉ ይቅርታ ይሰበካል...
ሳንከፋፈል በመስቀል የተገኘውን ሰላም ልንጠብቅ እና በመካከላችን ልናሰፍን ይገባል።
ባሕርዳር፡ መስከረም 16 /2018ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል በዓል በኢትዮጵያ በድምቀት ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል አንደኛው ነው።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት የደብረ ሮሓ ቅዱስ ላሊበላ የአራቱ ጉባኤያተ መጻሕፍት ምሥክር መምህር ሊቀ ሊቃውንት ሳሙኤል...








