የመስቀልን በዓል የቱሪዝም ፍሰቱን በሚጠብቅ ሥርዓት ማክበር ይገባል።
ባሕርዳር፡ መስከረም 16 /2018ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል በዓል በኢትዮጵያ በድምቀት ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል አንዱ ነው፡፡
በዓሉ በታላቅ ሃይማኖታዊ ሥርዓት እና በባሕላዊ ትውፊቶች ታጅቦ ነው የሚከበረው። በመስቀል በዓል ደመራ መደመር እና መለኮስ የሃይማኖታዊ ሥርዓቱ እንዱ አካል...
እግዚአብሔር ከኛ የሚፈልገው ሰላማዊነትን እና ይቅርባይነትን ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል ደመራ ሥነ ሥርዓት በባሕር ዳር ከተማ በምስከየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ገዳም ዓደባባይ እየተከበረ ነው።
በሥነ ሥርዓቱ የተገኙት እና አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡ ምዕመናን በዓሉ የፍቅር በመኾኑ በፍቅር እና በመተሳሰብ ልናከብረው...
“ሕዝባዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላት የኢትዮጵያ ብዝኃነት ማሳያ ናቸው” የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት
ባሕር ዳር: መስከረም 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት የመስቀል በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል።
በመልዕክቱም ሕዝባዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላት የኢትዮጵያ ብዝኃነት ማሳያ ናቸው ብሏል። የመስቀል ደመራ በዓል ኢትዮጵያ በዓለማቀፍ ደረጃ በማይዳሰስ ቅርስነት...
የመስቀል በዓል በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ።
ጎንደር: መስከረም 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ የወንጀል መከላከል ምክትል መምሪያ ኀላፊ ኮማንደር ስማቸው አበበ በዓሉ በሰላም ተከብሮ እንዲጠናቀቅ ከማኅበረሰቡ ጋር በጋራ እየሠሩ መኾኑን ገልጸዋል።
በዓሉን በማክበር ሂደት ርችት እና መሰል የተከለከሉ...
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት
"እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ" ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የሚከተለውን የበዓል መልዕክት አስተላልፈዋል፦
የመስቀል በዓል እንደገና የመገለጥ እና እንደገና የማንሣት በዓል ነው። መስቀሉ ከ300 ዓመታት በላይ ተቀብሮ ነበር። የጠፋና የተረሳ፤ ያለቀና የደቀቀ መስሎ ነበር።
ከዘመናት...








