“መስቀሉ በመስቀለኛ ስፍራ”

ባሕር ዳር: መስከረም 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከተራሮች ሁሉ ተመርጣ የከበረች፣ ጥበበኛ ተጨንቆ የሠራት የጥበብ ውጤት የምትመስል ግን የተፈጥሮ ገጸ በረከት በአካል ተገኝተው የተመለከቷት፤ ሁሉ የተደነቁባት ገራሚ ምድር ናት ግሸን ደብረ ከርቤ። ግሸን ደብረ ከርቤ ከደሴ...

የመስቀል በዓል እና የፊፊ ባሕላዊ ጨዋታ- በጃዊ

ባሕር ዳር፡ መስከረም 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል ሃይማኖታዊ በዓል በባሕላዊ ትውፊት ታጅቦ ከሚከበርባቻው አካባቢዎች ውስጥ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ይገኝበታል። በብሔረሰብ አሥተዳደሩ በፊፊ ባሕላዊ ጨዋታ ታጅቦ በድምቀት ከሚከበርባቸው አካባቢዎች ውስጥ የጃዊ ወረዳ ቀዳሚው ነው። በዓሉም ከዋዜማው...

”የመስቀል በዓል ከፈተና በኋላ ድል እና መነሳት መኖሩን ያስተምራል” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: መስከረም 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል ደመራ በዓል በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በምስካዬ ኅዙናን መድኃኔዓለም ገዳም መስቀል አደባባይ እየተከበረ ነው። በሥነ ሥርዓቱ የባሕር ዳር እና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ...

“መስቀል ፍቅር እና አንድነት የተገኘበት፣ ጥል የተሸነፈበት፣ እርቅ የታወጀበት ነው” ብጹዕ አቡነ ሳዊሮስ

ባሕር ዳር: መስከረም 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከሚከበሩት የአደባባይ በዓላት መካከል የመስቀል ደመራ በዓል አንዱ ነው። በዓሉ በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የደቡብ...

የመስቀል ደመራ በዓል በመስቀል ዓደባባይ በድምቀት እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል ደመራ በዓል በአዲስ አበባ መስቀል ዓደባባይ ሃይማኖታዊ ትውፊት እና ሥርዓቱን ጠብቆ በድምቀት በመከበር ላይ ይገኛል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዓደባባይ በድምቀት ከሚከበሩት በዓላት መካከል የመስቀል ደመራ በዓል...