“የቀይ ባሕር ባለቤቶች”
ባሕር ዳር: መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ገዢውን ባሕረ ነጋሽ፤ ግዛቱን መረብ ምላሽ እያለች ዘመናትን ኖራለች። ገና ከጥንት ዘመን ጀምሮ በባሕሯ ከሥልጣኔ ላይ ሥልጣኔ ደራርባለች፤ በባሕሯ ከዓለም ቁንጮ የንግድ መዳረሻዎች ቀዳሚዋ ኾናለች፤ በባሕሯ አያሌ መርከቦችን...
ዳውንሲንድረም የሕጻናት ሕመም ምንድን ነው?
ባሕርዳር፡ መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ፈለገሕይወት ሰፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕጻናት ስፔሻሊስት ሐኪም አያል መኳንንት እንደገለጹት ዳውንሲንድረም ቀጥታ ሳይንሳዊ መጠሪያው ጥቅም ላይ ይውላል እንጅ እስካሁን የአማረኛ አቻ ትርጉም እንዳልተሰጠው ገልጸውልናል።
ዳውንሲንድረም ምንድን ነው?
የሕጻናት ስፔሻሊስት ዶክተር አያል...
“መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የዜጎችን ችግር የሚፈታ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: መስከረም 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተመርቆ በይፋ ሥራ ጀምሯል።
በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት...
“መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መንግሥት እና ሕዝብን የሚያቀራርብ ነው” ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መስከረም 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ክልል የአንድ ማዕከል አገልግሎትን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል።
በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት...
የጀግኖች ማዕከል ግንባታ በደብረ ብርሃን ከተማ ተጀመረ።
ደብረ ብርሃን: መስከረም 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የጀግኖች ማዕከል ግንባታን በደብረ ብርሃን ከተማ አስጀምሯል።
የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ የፖሊስን ዋጋ እና ክብር የሚመጥን ማዕከል ነው የሚገነባው ብለዋል።ኮሚሽነሩ ለማኅበረሰቡ ሲል ዋጋ...








