የሕዝብን የመልማት ፍላጎት የሚያሳካ ዕቅድ በማቀድ ወደ ሥራ መግባት ወሳኝ ነው።

ደብረ ማርቆስ: መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን በ2017 በጀት ዓመት የተከናወኑ ተግባራትን በመገምገም የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ከአጠቃላይ የመምሪያ ኀላፊዎች እና ሠራተኞች ጋር ውይይት አድርጓል። የምሥራቅ ጎጃም ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት...

“ሀገሬን የሚጠቅም ሥራ ለመሥራት ተዘጋጅቻለው” ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበ ተማሪ

ጎንደር፡ መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ላይ የተሻለ ውጤት መመዝገቡ ተገልጿል። በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አይከል ከተማ የዋርካ በር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ እንደግ ባሻ በ2017 የትምህርት ዘመን በ12ኛ...

ሰላምን የሚነሱ ተልዕኮ ተሸካሚ የውስጥ ተላላኪዎችን በኅብረት መታገል ያስፈጋል።

ደሴ፡ መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ የጸጥታ ጉዳይ ላይ ከሃይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች፣ ከታዋቂ ግለሰቦች እና ከልዩ ልዩ የኀብረተሰብ ክፍሎች ጋር ምክክር እያካሄደ ነው። በመድረኩ ሃሳብ የሰጡ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች...

በአማራ ክልል ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማት እና የዕውቅና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማት እና የዕውቅና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ፋንቱ...

“ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ያከናወናቸው የለውጥ ሥራዎች ለተገልጋዩ ኅብረተሰብ ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለቸው በተሞክሮነት የሚወሰዱ ናቸው”...

ባሕር ዳር: መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያከናወናቸውን የለውጥ ሥራዎች ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ አገልግሎት አሰጣጡን ግልፅ፣ ወጭ ቆጣቢ፣ ተደራሽ እና ውጤታማ ለማድረግ...