የቅመማ ቅመም ምርት አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ እያደረገ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎ቅመማ ቅመም በኢትዮጵያ ባሕላዊ ምግቦች የሚዘወተሩ ግብዓቶች ናቸው። በኢትዮጵያ በርካታ የቅመማ ቅመም አይነቶች ይመረታሉ። ቅመማ ቅመም በስፋት ከሚመረትባቸው አካባቢዎች የአማራ ክልል አንደኛው ነው። በአማራ ክልል ነጭ አዝሙድ፣ ጥቁር አዝሙድ፣...

ቆሻሻ አወጋገድ ያስቀጣል!

ባሕር ዳር: መስከረም 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለሰው ልጅ መኖር አስፈላጊ ከኾኑ ነገሮች መካከል አንዱ ተስማሚ አካባቢ ነው። ሰዎች በከተሞች አካባቢ ተገቢ ባልኾነ የቆሻሻ አወጋገድ ሥርዓት እየተፈተኑ እንደኾነ ይስተዋላል።   ካላቸው የሕዝብ ጥግግት አንጻርም በርካታ ተረፈ ምርቶች...

“አቅም እያላቸው ፈተና ያልወሰዱ ተማሪዎች መኖራቸው የሰላምን አስፈላጊነት ይበልጥ ያሳያል”

ባሕር ዳር፡ መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2017 የትምህርት ዘመን በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የዕውቅና እና የሽልማት ሥነ ሥርዓት አካሂዷል፡፡ በሥነ ሥርዓቱ የተሸለሙት 500 እና በላይ ነጥብ ያስመዘገቡ...

የሴት መሪዎች ፎረም ዓመታዊ ጉባኤ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የአማራ ክልል ማዕከላዊ ዞን ሴት መሪዎች ፎረም ዓመታዊ ጉባኤውን በባሕር ዳር ከተማ እያካሔደ ይገኛል። ‎ ‎በክልሉ ከሁሉም የፖለቲካ ፖርቲዎች የተውጣጡ ሴት መሪዎችም በጉባኤው ላይ እየተሳተፉ ይገኛሉ። ‎ ‎የአማራ ክልል ማዕከላዊ ዞን ሴት...

ኢትዮጵያ ከመቼውም ጊዜ በላይ ለዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ተቃርባለች።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ድርድር ሂደት 6ኛው የሥራ ቡድን ሥብሠባ በስዊዘርላንድ ጄኔቫ ተካሂዶ በስኬት ተጠናቅቋል። ይህንኑ አስመልክቶ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ካሣሁን ጎፌ (ዶ.ር) ጋዜጣዊ መግለጫ...