አረጋውያን የሀገርን እሴት፣ ባሕል እና ወግ ለትውልድ ያቆዩ ባለውለታ ናቸው።
ባሕር ዳር: መስከረም 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የአረጋውያን ቀን በየዓመቱ መስከረም 21 ቀን ይከበራል፡፡ የዘንድሮው የአረጋውያን ቀን በዓለም ለ35ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለ34ኛ ጊዜ ይከበራል፡፡
በዓሉን በተመለከተ አማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ...
ኢትዮጵያ በቤተሰብ ዕቅድ ምጣኔ ውጤታማ ሥራዎችን ማከናወን ችላለች።
አዲስ አበባ፡ መስከረም 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የቤተሰብ ዕቅድ ቀን በወልቂጤ ከተማ እየተከበረ ነው።
ቀኑ "መሰናክሎችን ማስወገድ፣ አቅምን መገንባት የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ተደራሽነት ለሚገባቸው ሁሉ" በሚል መሪ መልዕክት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን በወልቂጤ...
“ከትምህርት ወደ ኋላ ሊያስቀሩ የሚችሉ ችግሮችን በመቋቋም ነው ለውጤት የበቃሁት” ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበ ተማሪ
ባሕር ዳር: መስከረም 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ተማሪ ደሳለው ሞላ በእንጅባራ ከተማ የዛግዌ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነው፡፡
ትምህርት ቤቱ በ2017 ዓ.ም ካስፈተናቸው የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ውስጥ 565 በማምጣት ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል፡፡
ለዚህ...
የብሬል እጥረት ዐይነ ስውራን ተማሪዎችን እየፈተነ ነው።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብሬል ለዓይነ ሥውራን ወሳኝ ጉዳይ ነው።
የዐይነ ስውራን የሃሳባቸው መከተቢያ የኾነው ብሬል አስፈላጊ መሳሪያ ነው። የዓለማቀፉ የዐይነስውራን ማኅበር መረጃ እንደሚያሳየው በዓለም ላይ 43 ሚሊዮን የሚደርሱ ሰዎች ዐይነ ስውራን ናቸው።
ከእነዚህ...
“ኢትዮጵያ ማኅበራዊ ጥበቃን የምትመለከተው እንደ በጎ አድራጎት ብቻ ሳይኾን እንደ መሠረታዊ መብት ጭምርም ነው”...
አዲስ አበባ: መስከረም 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ማኅበራዊ ጥበቃ ለዘላቂ ልማት ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው።
የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ ልዩ የባሕል ብዝኀነት እና ጠንካራ መንፈስ ያላት ሀገር...








