የባሕር በር ጥያቄ ለኢትዮጵያውያን የህልውና ጉዳይ ነው።
ገንዳ ውኃ፡ መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ተገቢ በመኾኑ ሃሳቡን እንደሚደግፉት በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንዳ ውኃ ከተማ ነዋሪዎች ለአሚኮ ተናግረዋል።
በታላቁ የሕዳሴ ግድብ የታየው አንድነት፣ ትብብር እና ጽናት በባሕር በሩ ላይም መድገም...
”ሙስናን ለመታገል ቁርጠኛ መኾን አለብን” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ
ባሕር ዳር: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የሥነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን የክልሉ ጸረ ሙስና ጥምረት የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸሙን ለመገምገም እና በ2018 በጀት ዓመት ዕቅዱ ላይ ለመወያየት ከባለ ድርሻ አካላት ጋር...
አረጋውያንን መርዳት የዜጎች ግብረ ገባዊ ግዴታ መኾን አለበት።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጊዜው 2010 ዓ.ም ነው፤ ጎንደር ከተማ ላይ ወጣቱ ከሥራ ወደ ቤቱ ያቀናል፤ ይህ ወጣት ግን በመንገድ ላይ ባየው አንድ ነገር ላይ ዐይኑ ያርፋል። አንድ በዕድሜ ጠና ያሉ አረጋዊ...
የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ምክር ቤት ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
ሰቆጣ፡ መስከረም 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 12ኛ ዓመት 31ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል።
ምክር ቤቱም የ30ኛ መደበኛ ጉባኤውን ቃለ ጉባኤ መርምሮ ማጽደቅ፣ የ2017 በጀት ዓመት የአሥፈጻሚውን ዕቅድ ክንውን...
“ደጋጎቹ የሚናፍቁሽ፤ ብርሃን ያረፈብሽ”
መስከረም፡ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፀሐይ የላቀው ብርሃን አርፎብሻል፤ የማይጠልቀው ጀንበር ታይቶብሻል፤ ዓለም የዳነበት መንበሩ አድርጎሻል፤ ቅዱሳኑ ከትመውብሻል፤ ደጋጎቹ ተጠልለውብሻል። መንፈስ ቅዱስ ረብቦብሻል።
አንቺ ከተመረጡት ተራራዎች መካከል ተመርጠሻል፤ አንቺ ከተባረኩት ተባርከሻል፤ አንቺ ከተቀደሱት ተቀድሰሻል።
አንቺ መላዕክት የከተሙብሽ...








