2 ቢሊዮን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች በአዲስ ፈቃድ መሰጠቱን የምዕራብ ጎንደር ዞን...

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የልማት ቀጣናዎች ተብለው ከተለዩት አካባቢዎች ውስጥ የምዕራብ ጎንደር ዞን አንዱ ነው። አካባቢው በተለይም ሰፊ ሊታረስ የሚችል መሬት እና ዓመቱን ሙሉ የሚፈስሱ ወንዞች ያሉበት...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተሸለመ።

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጀርመን ሀምቡርግ በተካሄዱ ሁለት መርሐግብሮች ተሸልሟል። አየር መንገዱ ሽልማቱን ያገኘው “በአፍሪካ ምርጥ የበረራ ላይ ምግብ አቅርቦት አየር መንገድ” ሽልማት እና በአፍሪካ በቀዳሚነት በተረከባቸው ኤርባስ...

በግጭት ምክንያት ከ44 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ሀብት እና ንብረት ላይ ውድመት መድረሱን የማዕከላዊ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የታጠቁ ኃይሎች በፈጠሩት የጸጥታ ችግር ምክንያት በተቋማት ላይ ከ44 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ሀብት እና ንብረት ላይ ውድመት መድረሱን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ አስታውቋል። የዞኑ ገንዘብ መምሪያ ምክትል...

ሚዲያዎች ሕፃናትን በመልካም ምግባር የማነፅ አደራ አለባቸው።

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፕረስ ድርጅት 'ናኦታ' የተሠኘ በኦሮሚኛ የሚዘጋጅ የሕፃናት መጽሔት አስጀምሯል። የመረጃ መጥለቅለቅ ባለበት ዘመን ለሕፃናት በቋንቋቸው ተገቢን መረጃ ተደራሽ ማድረግ አስፈላጊ በመኾኑ የኢትዮጵያ ፕረስ ድርጅት ለሕፃናት እድሜያቸውን...

የአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል ሲያካሂደው የሰነበተው የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በማጠቃለያ ዝግጅቱ የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች፣ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮች...