የመስቀል በዓል ጥልን በመስቀሉ አሸንፎ ተለያይተው የነበሩትን አንድ ያደረገ ነው።

ደብረ ታቦር: መስከረም 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል በዓል በደብረ ታቦር ከተማ በድምቀት ተከብሯል። በዓሉ የደቡብ ጎንደር ዞን ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ ሚካኤል፣ ሊቃውንት ቤተ ክርስቲያን፣ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣...

የመስቀል በዓል በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ በድምቀት ተከብሯል።

ደባርቅ: መስከረም 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዓሉ የሃይማኖት አባቶች፣ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ የሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን እና ምዕመናን በተገኙበት በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች ተከብሯል።   የሰሜን ጎንደር ዞን ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል የሰላም አባት...

“በመስቀል በዓል መታደም ልዩ ሀሴት ያጎናጽፋል” የውጭ ሀገራት ጎብኝዎች

ጎንደር : መስከረም 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል በዓል በጎንደር ከተማ ተከብሯል።በበዓሉ ከታደሙ የሃይማኖቱ ተከታዮች በተጨማሪ የውጭ ሀገራት ጎብኝዎችም ተገኝተዋል።   ከእንግሊዝ ሀገር እንደመጣች የተናገረችው ካትሪን ጀምስ ወደ አፍሪካ ስትመጣ የመጀመሪያዋ መኾኑን ገልጻለች። ወደ ኢትዮጵያ ከመምጣቱዋ በፊት...

የመስቀል በዓል ሲከበር ጥላቻን እና መለያየትን በማስወገድ ሊኾን እንደሚገባ የጎንደር ከተማ ከንቲባ አሳሰቡ። 

ጎንደር: መስከረም 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል በዓል በጎንደር ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች እየተከበረ ይገኛል።   በበዓል አከባበሩ ላይ የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ ዮሐንስ፣ የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...

“መልካም ተግባር በመፈጸም ለትውልድ የሚበጅ ተግባር ማከናወን ይገባል” መጋቤ ሐዲስ መምህር ዜናዊ አሸተ

ሁመራ፡ መስከረም 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የመስቀል በዓል በሁመራ ከተማ በድምቀት ተከብሯል።   በዓሉ በተከበረበት መስቀል አደባባይ የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ መጋቤ ሐዲስ መምህር ዜናዊ አሸተ፣ የዞኑ ምክትል አሥተዳዳሪ...