“መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መንግሥት እና ሕዝብን የሚያቀራርብ ነው” ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መስከረም 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ክልል የአንድ ማዕከል አገልግሎትን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት...

የጀግኖች ማዕከል ግንባታ በደብረ ብርሃን ከተማ ተጀመረ።

ደብረ ብርሃን: መስከረም 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የጀግኖች ማዕከል ግንባታን በደብረ ብርሃን ከተማ አስጀምሯል። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ የፖሊስን ዋጋ እና ክብር የሚመጥን ማዕከል ነው የሚገነባው ብለዋል።ኮሚሽነሩ ለማኅበረሰቡ ሲል ዋጋ...

“የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን ለመሻገር የሚያስችሉ ሥራዎች እየተሠሩ ነው” ባንቺዓምላክ ገብረ ማርያም

ባሕር ዳር: መስከረም 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ኀላፊ ባንቺዓምላክ ገብረ ማርያም መንግሥት የአግልግሎት አሰጣጡን...

የመስቀል በዓል በመስቀለኛው ቦታ ይቋጫል።

ባሕር ዳር: መስከረም 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መስቀል ለክርስትና ሃይማኖት ቤዛ ነው፡፡ በቤተ ክርስቲያኗ ጉልላት በምዕመኖቿ አንገት፤ በጳጳሳቶቿ አልባሳት በቀሳውስቶቿ ደረት፤ በመነኮሳቱ ቆብ በአማኒያኑ ልብ ሁሉ ሕያው ነው፡፡ መስቀል ለቤተ ክርስቲያኗ የንዋየ ቅድሳቶቿ ውበት፤ የበሮቿ ምልክት...

የአማራ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ዛሬ ይጀምራል።

ባሕር ዳር: መስከረም 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ዛሬ ተመርቆ ሥራ ይጀምራል። የአንድ ማዕከል አገልግሎቱ 14 ተቋማትን በውስጡ የያዘ ነው። 47 አገልግሎቶችንም ይሰጣል። የአንድ ማዕከል አገልግሎቱ ተቋማትን እርስ በእርስ ያስተሳሰረ ነው። አገልግሎቱ...