የሴት መሪዎች ፎረም ዓመታዊ ጉባኤ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ማዕከላዊ ዞን ሴት መሪዎች ፎረም ዓመታዊ ጉባኤውን በባሕር ዳር ከተማ እያካሔደ ይገኛል።
በክልሉ ከሁሉም የፖለቲካ ፖርቲዎች የተውጣጡ ሴት መሪዎችም በጉባኤው ላይ እየተሳተፉ ይገኛሉ።
የአማራ ክልል ማዕከላዊ ዞን ሴት...
ኢትዮጵያ ከመቼውም ጊዜ በላይ ለዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ተቃርባለች።
አዲስ አበባ፡ መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ድርድር ሂደት 6ኛው የሥራ ቡድን ሥብሠባ በስዊዘርላንድ ጄኔቫ ተካሂዶ በስኬት ተጠናቅቋል።
ይህንኑ አስመልክቶ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ካሣሁን ጎፌ (ዶ.ር) ጋዜጣዊ መግለጫ...
ሕጻናትን ማስከተብ የሁሉም ኀላፊነት ሊኾን ይገባል።
ባሕር ዳር: መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የልማት እና በጎ አድራጎት ተራድኦ ኮሚሽን አማራ ክልል ክላስተር ማሥተባበሪያ ጽሕፈት ቤት በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በሚገኙ 10 ጤና ጣቢያዎች ድጋፍ ሲያደርግ ቆይቷል፡፡
አጠቃላይ...
ለሰላም እጦት ምክንያት የኾኑ የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን በመፍታት ዕቅዶችን ለማሳካት ይሠራል።
ፍኖተ ሰላም፡ መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር ''አርቆ ማየት አልቆ መሥራት'' በሚል መሪ መልዕክት የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል።
በመድረኩ ላይ የተገኙት የፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ ጊዜው ደግአረገ...
“በችግር ውስጥም ኾነው ስኬታማ የኾኑ ተማሪዎች ምሥጋና ይገባቸዋል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2017 የትምህርት ዘመን በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የእውቅና እና የሽልማት ሥነ ሥርዓት አካሄዷል፡፡
በመርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...








