ሕጻናትን ማስከተብ የሁሉም ኀላፊነት ሊኾን ይገባል።
ባሕር ዳር: መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የልማት እና በጎ አድራጎት ተራድኦ ኮሚሽን አማራ ክልል ክላስተር ማሥተባበሪያ ጽሕፈት ቤት በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በሚገኙ 10 ጤና ጣቢያዎች ድጋፍ ሲያደርግ ቆይቷል፡፡
አጠቃላይ...
ለሰላም እጦት ምክንያት የኾኑ የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን በመፍታት ዕቅዶችን ለማሳካት ይሠራል።
ፍኖተ ሰላም፡ መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር ''አርቆ ማየት አልቆ መሥራት'' በሚል መሪ መልዕክት የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል።
በመድረኩ ላይ የተገኙት የፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ ጊዜው ደግአረገ...
“በችግር ውስጥም ኾነው ስኬታማ የኾኑ ተማሪዎች ምሥጋና ይገባቸዋል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2017 የትምህርት ዘመን በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የእውቅና እና የሽልማት ሥነ ሥርዓት አካሄዷል፡፡
በመርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...
የባሕር ዳር ከተማን የጎብኝዎች ማዕከል ለማድረግ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ "ቱሪዝም ለዘላቂ ሽግግር" በሚል መሪ መልዕክት የዓለም የቱሪዝም ቀንን በምክክር መድረክ አክብሯል።
የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ኀላፊ ዓባይ መንግሥቴ ማኅበረሰቡን...
“የእናንተ ውጤትም ችግርን የማሸነፍ እሳቤ ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2017 የትምህርት ዘመን በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማት እና ዕውቅና መርሐ ግብር አካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ምክትል...








